በምስሉ ላይ የሚታየው ታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 – 00434 አ.አ የሆነ እቃ ጫኝ አይሱዙ መኪና ከነጫነው እቃ በተደራጁ ዘራፊዎች ተወስዶባቸው እንደነበር ባለቤቶቹ ...
የተመራጩ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ የጀርባ አጥንት የሆነው ቢሊየነሩ ኤለን መስክ የመንግሥትን ብቃት የሚገመግም አዲስ መስሪያ ቤት ...
በተለምዶ ኤፈርት (EFFORT) ተብሎ የሚጠራው በትግራይ የመልሶ ማቋቋም ኢንዶውመንት ፈንድ ሥር ከሚተዳደሩት ግዙፍ ድርጅቶች አንዱ የሆነውን አልመዳ ጨርቃ ጨርቅ ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዘንድሮ በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ የሰበሰበው ገቢ፤ በእቅድ ይዞት ከነበረው በ10 ቢሊየን ብር ያነሰ ...
በሃይማኖት መሪዎች አሸማጋይነት ወደ ንግግር ተመልሰዋል ተብለው የነበሩ የህወሓት ሁለት ቡድኖች ወደሌላ ፍጥጫ ገብተዋል። የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ...
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን፣ የመውጫ ቪዛ ለማግኘት የተጋነነ ክፍያ እንደሚጠየቁ ገለጹ። ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ኤርትራውያን፣ ወደ ሌሎች ...
የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን ዐዋጅ ቁጥር 1238/2013ን ለማሻሻል ከሁለት ሣምንታት በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው ረቂቅ ዐዋጅ ፣ በሥራ ላይ የሚገኘው ...
በዓለም ትልቁ እና ታዋቂው ክሪፕቶከረንሲ ቢትኮይን ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ዋጋው ለመጀመሪያ ጊዜ 80 ሺህ ዶላርን አልፏል። ምክንያቱ ምንድን ነው?
ዛሬ ሕዳር 3 ቀን 2017 ዓ.ም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ የተሰየመው ችሎት ከተከሳሾች መካከል አራቱ በሕመም ምክንያት ባለመቅረባቸው ተሻሽሎ ...
ባለፈው ሳምንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ረቂቅ ማሻሻያ አዋጅ “ዴሞክራሲን ከማስፈንና የመገናኛ ብዙኃንን ነጻነትን ...
በአራቱም ማዕዘናት ውስጥ የሚኖረው የኢትዮጵያ ሕዝብ የግጭት ወሬ መስማት ሰልችቶታል፡፡ አገሩ ሰላም አጥታ የዜጎች ዕልቂት፣ መፈናቀል፣ ውድመትና ለመግለጽ ...
ቡድኖቹ እስከ መቶ ሺሕ ብር ቅጣት የመጣል ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል በመርካቶ ገበያ ያለ ደረሰኝ የሚሸጡ ነጋዴዎችን በተለይ አስመጪዎች፣ አምራቾችና አከፋፋዮች ...