የእስራኤል ጦር ሃይል ነዋሪዎች ከአካባቢው ለቀው እንዲወጡ ካስጠነቀቀ ትንሽ ቆይታ በኋላ በሊባኖስ ዋና ከተማ ቤሩት ደቡባዊ ክፍል ፍንዳታ ሲከሰት የሚያሳዩ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ወጥተዋል፡፡ የሂዝቦላ ...
ትላንት ምሽት በቴክሳስ በተካሄደውና የቀድሞው ታዋቂ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰንን በድጋሚ ወደ ቀለበት በመለሰው የከባድ ሚዛን ፍልሚያ ጃክ ፖል በነጥብ አሸናፊ ሁኗል፡፡ ...
በሰሜናዊ ህንድ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ በአራስ ሕፃናት ከፍተኛ እንክብካቤ ክፍል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ አስር አዲስ የተወለዱ ሕፃናትን ሲሞቱ 16 ሌሎች ደግሞ ቆስለዋል ሲሉ ባለስልጣናት ...
የቀድሞው የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አህመድ ሞሃመድ ሞሃሙድ ሲላንዮ ዛሬ አርብ በ88 ዓመታቸው ሃርጌሳ ውስጥ ማረፋቸውን የሶማሌላንድ ቴሌቭዥን አስታወቀ። እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2010 ...
(ሲአይኤ) እንዲመሩ ያጩት፣ የረጅም ጊዜ አጋራቸውና ደጋፊያቸው የነበሩ ግለሰብን ነው። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማትን እንዲመሩ ያጩት ደግሞ የመንግሥት ሥልጣን ልምድ የሌላቸውንና፣ ተቋማቱን ሊያምሱ ...
"ኦክሪካ" እየተባሉ የሚጠሩ ሱቆች ቁጥር እያደገ ነው፣ እነዚህ ሱቆች ተመጣጣኝ አማራጮችን ያቀርባሉ፣ ከአቡጃ ጊብሰን ኢመካ እነዚህ የገበያ ስፍራዎች ናይጄሪያ ውስጥ ለብዙዎች እንዴት የኑሮ ህልውና ...
የኢትዮጵያ መንግስት በያዝነው ሳምንት ቦሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አወደሰ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ “’ምርጫው በሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ሊማ ፔሩ ላይ እየተካሄደ ካለው በአገራቱ የምጣኔ ሃብት ትብብር የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በትላንትናው ዕለት ነው፤ ከታይዋኑ ልዑክ ጋር ...
The URL has been copied to your clipboard የኮንፌደሬሽኑ ፕሬዘዳንት አቶ ካሣሁን ፎሎ መንግሥት የሥራ ግብር መቀነስን ጨምሮ የኑሮ ጫናውን የሚያቃልሉ ኢኮኖሚያዊ ርምጃዎች ...
የዩጋንዳው ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ በሕዝብ ፊት ይገረፉ የሚል መልዕክት በቲክቶክ ያስተላለፈው የ21 ዓመት ወጣት በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ኢማኑዌል ናቡጎዲ፤ ሙሴቪኒ በፍ/ቤት ሲዳኙ የሚያሳይ ...
እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ ሁለት ሥፍራዎችን ከአየር መደብደቧን የሶሪያ መንግሥት የዜና አገልግሎት አስታውቋል። በድብደባው 15 ሰዎች ተገድለዋል። ሌሎች 16 ሰዎች መጎዳታቸውንም ዜና አገልግሎቱ ...
ጦሯ በቅርቡ ከሶማሊያ እንደሚወጣ ቢጠበቅም፣ ኢትዮጵያ አልሻባብን መዋጋቷን እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ...