የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንተኒ ብሊንከን ሊማ ፔሩ ላይ እየተካሄደ ካለው በአገራቱ የምጣኔ ሃብት ትብብር የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ በትላንትናው ዕለት ነው፤ ከታይዋኑ ልዑክ ጋር ...
በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ጉዳይ ላይ በሚሠሩ ሀገር በቀል መሪዎች ዛሬ በምስጋና የተሸኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ሴት ፕሬዝዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ፣ ሴቶችን የማብቃት ጅምር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ። ...
"ኦክሪካ" እየተባሉ የሚጠሩ ሱቆች ቁጥር እያደገ ነው፣ እነዚህ ሱቆች ተመጣጣኝ አማራጮችን ያቀርባሉ፣ ከአቡጃ ጊብሰን ኢመካ እነዚህ የገበያ ስፍራዎች ናይጄሪያ ውስጥ ለብዙዎች እንዴት የኑሮ ህልውና ...
(ሲአይኤ) እንዲመሩ ያጩት፣ የረጅም ጊዜ አጋራቸውና ደጋፊያቸው የነበሩ ግለሰብን ነው። የአሜሪካ የደህንነት ተቋማትን እንዲመሩ ያጩት ደግሞ የመንግሥት ሥልጣን ልምድ የሌላቸውንና፣ ተቋማቱን ሊያምሱ ...
የኢትዮጵያ መንግስት በያዝነው ሳምንት ቦሶማሌላንድ የተካሄደውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አወደሰ። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ “’ምርጫው በሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ...
የቀድሞው የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት አህመድ ሞሃመድ ሞሃሙድ ሲላንዮ ዛሬ አርብ በ88 ዓመታቸው ሃርጌሳ ውስጥ ማረፋቸውን የሶማሌላንድ ቴሌቭዥን አስታወቀ። እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ2010 ...
የሽሪ ላንካ’ው ፕሬዝዳንት አኑራ ኩማራ ዲሳናያኬ አዲሱ የማርክሳዊ ርዕዮት ዘመም ፓርቲ በብሄራዊው ሸንጎ ምርጫ አብላጫ ድምጽ ማግኘቱን ዛሬ አርብ ይፋ የተደረገው የምርጫ ውጤት አረጋገጧል። ፕሬዝዳንቱ ...